
ተጽዕኖ ሪፖርት FY21 – የመከላከል ፕሮግራም
“አዋላጅነት መልሱ ነው ብዬ አምናለሁ – በደንብ የሰለጠነ አዋላጅ በየመንደሩ ማስቀመጥ ብዙም ሳይቆይ የወሊድ ፊስቱላን ያስወግዳል።” – ዶክተር ካትሪን ሃምሊን የሃምሊን ሚድዋይቭስ የወሊድ ፊስቱላዎችን ለመከላከል እና በመቶዎች የሚቆጠሩ እናቶች እና ጨቅላ ህፃናትን ህይወት ለመታደግ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ። በገጠሪቱ ኢትዮጵያ በሚገኙ ከ50 በላይ በሃምሊን የሚደገፉ የአዋላጅ ክሊኒኮችን መሰረት ያደረጉ እነዚህ የሰለጠኑ ባለሙያዎች ሴቶችን በመደገፍ፣ በመንከባከብ እና በማበረታታት በዋጋ ሊተመን […]...