ይለግሱ

«ሴቶችን ከደረሰባቸው ስቃይ ሁሉ በኋላ እንደገና መደበኛ ሕይወት እንዲመለሱ አድርገን ወደ ቤታቸው መላክ ስንችል ማየት ልናገኝ የምንችለውን ትልቁን ሽልማት የማግኘት ያህል ነው።»

– ዶክተር ካትሪን ሃምሊን

የሃምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ሥራ ሊከናወን የሚችለው ምስጋና ይድረሳቸው እና በዓለም ዙሪያ ባሉት ቸር ለጋሾች ችሮታ ብቻ ነው። የዛሬው ስጦታዎ በማሕፀን ፊስቱላ የተጎዳችን ሴት ሕይወት ይለውጣል። ጤንነቷን እና ክብሯን ወደነበረበት ለመመለስ የበኩልዎን አስተዋፅኦ በማድረግ መርዳት ይችላሉ። እናመሰግናለን። 

ኢትዮጵያ

በቀጥታ ለሃምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ለመለገስ ወደሚከተለው የባንክ ሒሳብ ቁጥር ገንዘብ መላክ ይችላሉ 

Hamlin Fistula Ethiopia

ሃምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ማህተመ ጋንዲ ቅርንጫፍ
የሒሳብ ቁጥር – 1000004659547
ስዊፍት ኮድ  –  CBE TETAA
ስ.ቁ 251-111-11-23-20

ዓለም አቀፍ አጋሮች

ከዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶቻችን ለአንዳቸው ለመለገስ እባክዎን የሚከተሉትን ማገናኛዎች (ሊንኮች) ይጫኑ

Catherine Hamlin Fistula Foundation Australia
Website

Hamlin Fistula Australia
Website

Hamlin Fistula Netherlands
Website

Hamlin Fistula New Zealand
Website

Catherine Hamlin Fistula Foundation Canada
Website

Catherine Hamlin Foundation International
Website

Hamlin Fistula UK
Website

Catherine Hamlin Fistula Foundation United States
Website

Hamlin Fistula Sweden
Website

Hamlin Fistula Switzerland
Facebook