
ፕሬስ ሪሊዝ
መጋቢት 10፣2012 ዓ.ም. የሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ መስራች ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው አረፉ የሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ መስራች የሆኑት ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን ትላንት ሌሊት ረቡዕ መጋቢት 9 ቀን በ 96 ዓመታቸው አረፉ፡፡ ዶ/ር ካትሪን በአዲስ አበባ ፊስቱላ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው እና በሆስፒታሎች አስፈላጊውን ህክምና ሲከታተሉ እንደነበሩም ለማወቅ ተችሏል፡፡ በ1951 ዓ.ም ልዕልት ፀሐይ መታሰቢያ […]...
መጋቢት 19th, 2020
Read More